በዶ/ር ሙሉሰው አስፈራው። በሮሃ ስፔሻላይዝድ ዐይን ሕክምና ክሊኒክ፣ የህጻናት ዓይን ሕክምና ስፔሻሊስት ሐኪም። በዓይናችን እንዴት እናያለን? በጤነኛ ዓይን ከሚታዩ ነገሮች ላይ አርፎ ያንጸበረቀው ብርሃን፡ ወደ ዓይን ውስጥ ይገባና በሌንስና (lens) በዐይን መስታዋት (cornea) የተቀናጀ የብርሃን አቅጣጫ የማስቀየር ኃይል አማካኝነት ብርሃኑ ተነጣጥሮ ሪቲና (የዓይን የውስጥ ግድግዳ) ላይ በትክክል ያርፋል፡፡ ይይህ በሪቲና ላይ ያረፈው ምስል ደግሞ በእይታ…