የህጻናት ዓይነ ስውርነት (Childhood Blindness)

የህጻናት ዓይነ ስውርነት (Childhood Blindness)

በዶ/ር ሙሉሰው አስፈራው። በሮሃ ስፔሻላይዝድ ዐይን ሕክምና ክሊኒክ፣ የህጻናት ዓይን ሕክምና ስፔሻሊስት ሐኪም። ትርጉም የየህጻናት ዓይነ ስውርነት የሚባለው ዕድሜያቸው ከ 16 ዓመት በታች በሆኑ ህጻናት ላይ የቀጥታ እይታ ልኬት ከሁለት አይኖቻቸው በተሻለ የሚያየው ዓይን ላይ ከ 3 በ 60 (3/60) በታች ሲሆን ነው፡፡ 3/60 እይታ ማለት ጤነኛ ዓይን ያለው ሰው በ 60 ሜትር ርቀት ላይ…

በህጻናት ላይ በመነጽር ሊስተካከል የሚችል የዕይታ ችግር (Refractive Error)

በህጻናት ላይ በመነጽር ሊስተካከል የሚችል የዕይታ ችግር (Refractive Error)

በዶ/ር ሙሉሰው አስፈራው። በሮሃ ስፔሻላይዝድ ዐይን ሕክምና ክሊኒክ፣ የህጻናት ዓይን ሕክምና ስፔሻሊስት ሐኪም። በዓይናችን  እንዴት  እናያለን? በጤነኛ ዓይን ከሚታዩ ነገሮች ላይ አርፎ ያንጸበረቀው ብርሃን፡ ወደ ዓይን ውስጥ ይገባና በሌንስና (lens) በዐይን መስታዋት (cornea) የተቀናጀ የብርሃን አቅጣጫ የማስቀየር ኃይል  አማካኝነት ብርሃኑ ተነጣጥሮ ሪቲና (የዓይን የውስጥ ግድግዳ) ላይ በትክክል ያርፋል፡፡ ይይህ በሪቲና ላይ ያረፈው ምስል ደግሞ በእይታ…